Art Theory

ደረጀ ኃይሌ ከመጋቢ ሀዲስ እሸቱ ጋር Benegerachin Lay @Arts Tv World



Arts Tv World

ደረጀ ኃይሌ ከመጋቢ ሀዲስ እሸቱ ጋር -Benegerachin Lay @Arts Tv World

Source

Similar Posts

44 thoughts on “ደረጀ ኃይሌ ከመጋቢ ሀዲስ እሸቱ ጋር Benegerachin Lay @Arts Tv World
  1. ውይይ በእግዚአብሔር እንደት ደስ የሚል ንግግር ነው ቢቀጥል ይሄ ቃለ ምልልስ እግዚአብሔር እድሜዎትን ይጨምርልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት የእኛ እንቁ⛪💗😍🇪🇹💯

  2. መጋቢ ሀዲስ እሽቱ ሀይማኖተኛ፣ ዕውነተኛ፣ የሚያምኑበትን በግልጽ የሚናገሩ ስለሆኑ እጅግ በጣም ዕወዳቸዋለሁ። ፖራይሚንስትር ዶክተር አብይ አሊ አህመድ መጋቢ ሀዲስ እሸቱን የቅርብ አማካሪ ብያደርጋቸው ምክራቸውና ነቀፌታቸውንም ማንንም ሳይፈሩ ይነግራቸዋል ብዬ አምናለሁ። ፕራይምንስትር ዶክተር አብይ አሊ አህመድን በዙርያቸው የከበባቸው ብዞዎቹ አስመሳይ ክመሆናቸው የተነሳ ፖራይምንስትር ዶክተር አብይ አሊ አህመድ ካለማወቅ የተሳሳተ መንገድ ቢከተሉ ብዙዎቹ አማካሪዎቹ ደፍረው ተሳስተዋል ብለው የማይናገሩ ናቸው። መጋቢ ሀዲስ እሽቱ ግን ሳይፈሩ ተሳስተዋል ብለው ይነግራቸው ነብር። መጋቢ ሀዲስ እሽቱ የምወዳቸው ጥሩ ክርስቲያንና የሚናግሩትን የሚኖር ትልቅ መምህር ናቸው። ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጣቸው እላለሁ።

  3. አቤት ጌታየ ሁሉ ሰው እንደ መጋቢ አዲስ እና እደ ደረጄ ቢሆን ምን አለበት አቤት ያነጋገር ውበት እናንተን አዳምጦ ሌላ ሰው ማድመጥ ከባድ ነው

  4. ዕራሥሕን ከባርነት ማውጣትሕን የምታውቀውም ሆነ የምታሳውቀው ራሥህንና ሌላውን ኣፍሪካዊ ስትወድና ኣብረህ ለዕድገት ሥትሠራ ስታግዝ ብቻ ነው። በተቃራኒው ከሆነ ተግባርሕ፣ ኣሁን ዋጋ ያልተተመነልህ ራሥሕን ለገበያ ያውጣህ፣ ገዢ ያጣህ ባርያ መሆንህን ኣትርሣ።

  5. የእኩዩ ምንግሥቱ ሃይለማርያምመፈክር ነበር ተፈጥሮን በቁጥትር እናደርገዋለን ራሱን የማይቆጣጠር እኩይ አረመኔ ተፈጥሮን እንዴት አባቱ ነዉ የሚቆጣጠረው ??????ሃገርንም ህዝብንም ልጆችን ጨምሮ ተመግደል በስተቀር ??????????

  6. ውሸት ከነገበት የሞራል ውድቀት ያመጣል።

    መንግሥት ነኝ የሚለው ህገወጥ የአቢይ መንግሥት መቀሌን ተቀጣጠርን ድል አደረግን እያለ የማራና የኦፕዴኦ ደጋፊዎችን አስጨፈረ። መንግሥት ሕዝቡን ወግቶ ድል አገኘሁ ሲል በጣም ያሳፍራል። የድል አዋጅ የሚነገረው ከውጭ ጠላት ጋር ጦርነት ተደርጎ ከአሸነፈ ነው። ትግራይ በቀላሉ ይሸነፋል ማላት ቀልድ ነው። ቢሸነፉ እንኳ አንድ ሰው አስከሚቀር የሽምቅ ውጊያው ይቀጥላል። ጠርነቱ በፌዴራል ጦርና በወያኔ መካከል ነው የሚባለው ውሸት ነው። የውሸታቸው ዓላማ የሰነልቦና ጦርነት ነው። ጦርነቱ የአማራ መሬት አናስመልሳለን በሚሉ ነፍጠኞችና ለነፍጠኛ አንገዛም በሚሉ ትግራዊያን መካከል ነው ። አቢይ አህመድ የነፍጠኛ ዓላማ አስፈጻሚ የአሃዳዊ ስርአት ጠበቃ ነው። የነፍጠኛ መንግሥት ትግራይን አሸነፍን መቀሌን ተቆጣጠርን እያለ በውሸት የኢትዮጵያ ሕዝብ አደንዝዞ ዓለምን እያታለለ ነው። ውሸት ሲጋለጥ የሞራል ውድቀት ያመጣል።ትግራይ በቀላሉ ይሸነፋል ማለት ቀልድ ነው። ቢሸነፉ እንኳ አንድ ሰው አስከሚቀር የሽምቅ ውጊያው ይቀጥላል። የውሸታቸው ዓላማ የሰነልቦና ጦርነት ነው። ትግራይን አሸነፍን ብለው ወደኦሮሞ ለመዞር የስነልቡና መንገድ መጥረጋቸው ነው። ኦሮሞና ትግራይን አያሸንፉም ቢያሸንፉ በሰላም ሀገር አይገዙም።

  7. ጨርሶ አይምሮ ቢስ አድር በይ ለአንተ እንክብካቤ ስለተደረገልህ አድናቄ?! አይንህ አይቷል ለማለት ባልችልም እንዴት በላያቸው ላይ ቤት የፈረሰባቸው አቅመ ደካማ ; ህጻናት አላሰብካቸውም?! ጋዜጠኛውም ይህንን መጠየቅ ነበረበት አስመሳይ እና ሆዳም ከመድረክ ካልጠፉ ሀገር አያድግም"አውርቶ አደር"።

  8. መጋቢ ሀዲስ በሉት መርዝ መጋቢው አይነ ስውር ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካ ልበስውር ፣ የአእምሮ ስውር ነው። ምስኪኑ ስውር ገደል ሲገባ ልቡና አእሙሮው እንጂ አይኑን ኣያሳብብ ። አይ የስነልቦና እውሩI።

  9. The UN will open her mouth on Africans conflict but when it come to Africa they used Africans Tin internal conflict to make money. If the Tigray people are angry let them take their case to court. Tigray is territory's of Ethiopia soo anyone forming a new army is a rebel. The president is doing the right thing to keep the country intact or else Ethiopia will fall apart due to Tigray REBEL disrespect and creation of regional army by Tigray.Why the UN did not put sanction on those countries supporting the Tigray rebel with finances and arms? Egypt, Sudan and Eritrea are using the Tigray to manipulate Ethiopia development and unity. Abiyy need to buy some drone from China, or Turkey to teach those dirty bags a lessen. My advice to the president is to pound them hard and I meant harder than they expect 24 hours around the clock in the air, ground and anyway possible. The drone stay in the air long than jet bomber and are accurate then jet bombers. They drone are also cheaper and cheaper to maintain. Ethiopia army need 5 to 10 drone to keep watch over her land, border and movement of Tigray rebels 24 hours around the clock.Where was the UN and AU when the Tigray rebels were buying arms and forming an army?

  10. ጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ስራ ነው በርቱ ፈጣሪ ኢትዮጲያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን ሰላማችንን ይመልስልን

  11. የቆየ ቢሆንም መቼም የማይጠገብ ዝግጅት ነው…. አይ ደረጀ ሌላ ምንም አልልም ረጅም እድሜ ይስተሃ…. ክበር ፤ ክበር ፤ ማን ይተካህ ይሆን…….

  12. ደረጂ ሀይሌ እባክህን አንድ መቅረብ ያለባቸው የሙቃ ባለሙያ አለ ከነጥላሁን ገሠሠ ጋር ማእከላዊ እዝ ይሰሩ ነበር ካቀረብካቸው ሙሉ ስማቸውን እሰጥሀለው

  13. በውነት እኔም በጣም ደግጨነበር ኳራንቲን ገቡ ሲባል ግን ጌታ ይባረክ ሰላም ሆነው ወጡ እግዛብሔር ይመስገን

  14. አንተ ቃል በቃል ትግራይ እና ኤርትራ መጣላታቸው ኣትርፈናል /ተጠቅመናል ፈጣሪ ኣጣላቸው እንጂ ኣንችላቸውም ብለህ ተናግራሃል
    ዎሎ ላይ
    አይንህ ብቻ ሳይሆን ኣኣምሮሕም በጥላቻ እና በክፋት ታዉረሃል

  15. ይህ በተለያየ ሙያ የተመረቁ ባለሙያዎች ከ መጀመሪያ ደረጃ እስከ ከፍተኛ ትምህርት ደረጃ ላሉ ኢትዬጲያውያን ተማሪዎች በየትኛውም የትምህርት ዘርፍ ላይ ለሚጠይቁዋቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ እና ቱቶሪያል የሚሰጥ ነው እንዲብራራላችሁ ወይንም በይበልጥ መረዳት የምትፈልጉት ጥያቄ ካለ ጥያቄዎትን ይላኩልን :: ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ተማሪዎችን ያግዙ

Comments are closed.

WP2Social Auto Publish Powered By : XYZScripts.com